Baby & Kids
Showing all 3 results
- Health & Skin Care
Derma Roller
Derma Roller 540 Micro Needles ይህ DERMA ROLLER ለምን ለምን ይጠቅማል። ፊት ላይ የሚወጡ ምልክቶችን(ጠባሳዎችን) ያጠፋል። ለፀጉር ለማሳደግ የፀጉር እድገትን ያፋጥናል በተለይ ከ ከ Minoxidil ከ NEO HAIR LOTION ከተለያዩ የፀጉር ፕሮዳክቶች ጋር የሚሰራ ይህ በእጅ የሚያዝ መሣሪያ 540 ከታይታኒየም የተሰሩ መርፌዎች የያዘ ሲሆን አጠቃቀሙም የተጎዳ ቆዳን ማሳጅ ማድረግ ብቻ ነው። ስራውም የሞቱ ቆዳዎችን በአዲስ እና ያማረ ቆዳ ይተካል። መርፌዎቹ እስከ ቆዳው መካከለኛ ሽፋን ድረስ በመዝለቅ የላይኛውን የቆዳ ሽፋን በመክፈት የፀጉርን እድገት ያፋጥናል።
SKU: n/a